top of page

ጥር 10፣ 2015- ለዓይነ ስውራን እንዲሁም እይታቸው ለቀነሰባቸው ሰዎች ለማንበብ፣ ቀለም ለመለየት እንዲሁም የሰውን መልክ አይቶ ለማወቅ የሚያግዝ መነፅር ወ

  • sheger1021fm
  • Jan 18, 2023
  • 1 min read

ለዓይነ ስውራን እንዲሁም እይታቸው ለቀነሰባቸው ሰዎች ለማንበብ፣ ቀለም ለመለየት እንዲሁም የሰውን መልክ አይቶ ለማወቅ የሚያግዝ መነፅር ወይንም መሳሪያ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ነው፡፡


በቅርቡም 5000 መሳሪያዎች ይገባሉ፡፡


አርጀንቲናዊው የአለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሊዩኔል ሜሲም ከዚህ ስራ ጋር በተያያዘ ስሙ ተነስቷል፡፡


ሊዩኔል ሜሲ ከኢትዮጵያዊያን አይነስውራን ጋር የሚያገናኘው ስራ ምንድን ነው? ቴክኖሎጂውስ ?


ንጋቱ ሙሉ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page