ጥር 1፣2016 - የኢትዮጵያ የአየር ክልል በሚያርፉና በሚነሱ፣ ድንበር አቋርጠው በሚጓዙ በረራዎች ስራ በዝቶበታል
- sheger1021fm
- Jan 10, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ የአየር ክልል በሚያርፉና በሚነሱ፣ ድንበር አቋርጠው በሚጓዙ በረራዎች ስራ በዝቶበታል፡፡
የሰሜን ሱዳን የአየር ክልል በጦርነት ምክንያት ዝግ መሆኑ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ስራ እንዳበዛውና በዚህም ተጨማሪ ገቢ እየተገኘ እንደሆነ ሰምተናል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários