ጡረታ የወጡ አረጋዊያን የሚያገኙት ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም እየቸገራቸው መሆኑን ይናገራሉ
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 9፣2015
በተለያየ ስራ ላይ ተሰማርተው የቆዩና ጡረታ የወጡ አረጋዊያን የሚያገኙት ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም እየቸገራቸው መሆኑን ይናገራሉ፡፡
ጉዳዩ የሚያገባቸው የመንግስት ተቋማት ጡረተኞች አለብን ያሉትን ችግር ለመፍታት ምን እየሰሩ ነው?
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント