ህዳር 4፣2016 - ግጭቶች ባሉባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድሃኒቶች በየብስ ማሰራጨት አልተቻለም ተባለ
- sheger1021fm
- Nov 14, 2023
- 1 min read
ግጭቶች ባሉባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድሃኒቶች በየብስ ማሰራጨት አልተቻለም ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት በፀጥታ ምክንያት በኪራይ አውሮፕላን መድሃኒቶቹን ለማሰራጨት ተገድጃለሁ ይህም ለከፍተኛ ወጪ ዳርጎኛል ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments