ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች ለመድረስ መቸገሩን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡
ሰራተኞቹ ላይ ጥቃት እየደረሰ፤ አምቡላንሶችም እየወደሙብኝ ነው ብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentare