መገናኛ ብዙኃን እውነትን መሰረት አድርገው ከወገንተኝነት የፀዳና ለማህበረሰቡ የሚያስፈልገውን መረጃ ማቅረብ የሞያ ግዴታቸውን በአግባቡ እየተወጡ ነው ወይ?
ይህንና መሰል ጥያቄዎችን ለመመለስ የተካሄደው ጥናት ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን አንዳንዶቹ በተለይ ብሔርና ሃይማኖትን በተመለከተ የጥላቻ ንግግር እየነዙ መሆኑን ጠቁሟል፡፡
ከሞያው ስነ ምግባር ውጭ ግጭት ቀስቃሽ እና የተቃረኑ የባለስልጣናትን ንግግሮች እንዳለ በማቅረብም የተጠቀሱ ሚድያዎች አሉ፡፡
ጥናቱ መፍትሄውንም ጠቁሟል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments