በሳይንስና ቴክኖሎጂው ዘርፍ የሚደረጉ ምርምሮች ችግር ፈቺ በመሆናቸው ሀገራት ከፍተኛ በጀት በመመደብ ምርምሮቹን ይደግፋሉ፡፡
ኢትዮጵያም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዘርፉ እየበረታች ነው ተብሏል፡፡
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ለኢንዱስትሪ ያለውን አስተዋጽኦ በተመለከተ በአዲስ አበባ አውደ ጥናት መካሄድ ጀምሯል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments