የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት በዛሬው እለት ውይይት አድርጎበታል፡፡
የአዋጁ መሻሻል የወጭ ምንዛሬ ግንኙነት ለማሳደግ፣ እሴት መጨመር የሚያስችል የምርት ሰንሰለትን ለማጠናከር ያግዛል ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Комментарии