top of page

ግንቦት 8፣2016 - የኑሮ ውድነት ጋር ተደምሮ የመድሃኒት እና የምርመራ ወጪዎች ዜጎችን እየፈተኑ እንደሆነ ተነግሯል

በኢትዮጵያ በህክምና ወጪ መናር ምክንያት ተገቢ ህክምና የማያገኙ እና ወደ ህክምና ተቋማት የማይሄዱ ዜጎች በርካታ ናቸው ተብሏል፡፡


በተለይ ከፍተኛ ከሆነው የኑሮ ውድነት ጋር ተደምሮ የመድሃኒት እና የምርመራ ወጪዎች ዜጎችን እየፈተኑ እንደሆነ ተነግሯል፡፡


ምህረት ስዩም


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page