top of page

ግንቦት 8፣2016 - ከ1,800 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሊዘጉ ይችላል ተባለ

ህልውናቸውን ያላረጋገጡ እና በአዲሱ አዋጅ መሰረት ድጋሜ ምዝገባ ያላደረጉ ከ1,800 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሊዘጉ ይችላል ተባለ፡፡


አሳማኝ ምክንያታቸው አቅርበው እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ያልተመዘገቡ ድርጅቶች እንደሚሰረዙም ተቆጣጣሪው መስሪያ ቤት አስጠንቅቋል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comentarios


bottom of page