top of page

ግንቦት 7 2017 - የሾፌሮች ብቃት ዳግም መመዘን ምን ውጤት ያመጣ ይሆን?

  • sheger1021fm
  • May 15
  • 1 min read

አሽከርካሪዎች የሙያ ምዘና ወይም ሲኦሲ ሊፈተኑ ነው ተባለ፡፡


በኢትዮጵያ አሽከርካዎች ዳግም ተመዝነው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መያዝ ይጠበቅባቸዋል ያለው የትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ነው፡፡


የአሽከርካዎች ዳግም ምዘና ያስፈለገውም በአደጋ መበራከት ምክንያት ነው ብሏል፡፡


በመሆኑም የአሽከርካሪዎች ዳግም ምዘና ከተካሄደ በኋላ መንጃ ፈቃድ ብቻ ሳይሆን የሙያ ብቃት ማረጋገጫም ይዘው መገኘት ይጠበቅባቸዋል ብሏል ተቋሙ፡፡


በዚህ ዓመትም የሙያ ብቃት ምዘናው በህዝብና ደረቅ ጭነት እንዲሁም በፈሳሽ ጭነት አሽከርካሪዎች ይጀመራል ተብሏል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….




ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…






Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page