ግንቦት 7፣2016 - በኢትዮጵያ ከ1.6 ሚሊየን በላይ ሰዎች የዝሆኔ በሽታ መጠቃታቸው ተነገረ
- sheger1021fm
- May 15, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ከ1.6 ሚሊየን በላይ ሰዎች የዝሆኔ በሽታ መጠቃታቸው ተነገረ፡፡
የዝሆኔና የእከክ በሽታን ጨምሮ ትኩረት የተነፈጋቸው የቆዳ በሽታዎች ሥርጭትን በተመለከተ ጥናት ተካሂዷል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments