ግንቦት 6 2017 - መንግስት የዜጎችን ገቢ የመንጠቅ ባህሪ እያሳየ ነው ተብሏል
- sheger1021fm
- May 14
- 1 min read
በኢትዮዽያ የወጣው የታክስ ህግ በየግዜው መሻሻል እንዳለበት የዘርፉ ባለሞያዎች ይሞግታሉ፡፡
ከዘጠኝ ዓመት በፊት የወጣው የታክስ ህግ በዛሬ ኢኮኖሚ ሊተገበር አይገባም።
ኢትዮጵያ በወር 4 ዶላር ከሚያገኝ ዜጋዋ እንዴት ታክስ ትወስዳለች ሲሉ ባለሙያው ይሞግታሉ።
ይህ ከጎረቤት ኬንያ የታክስ ሥርዓት ሲነፃፀር በጣም ከፍተኛ መሆኑም ተሰምቷል።
መንግስት የዜጎችን ገቢ የመንጠቅ ባህሪ እያሳየ ነውም ተብሏል።
የሚያመርተውን መንጠቅ፣ ከዜጎች መውሰድ ላይ የተንተራሰ ኢኮኖሚ አይበጅም ይባላል።
የታክስ ሥርዓቱ መቀያየር አለበት ተብሏል፣ የታክስ ህጉም መሻሻል እንዳለበት ባለሙያው በብርቱ ይመክራሉ።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://shorturl.at/21bFN
Comments