top of page

ግንቦት 6፣2016 - የመንግስት ተቋማት የሀገር ውስጥ ምርትን በመግዛት እንዲጠቀሙ የሚያዘው መመሪያ ሊተገበር እንደሚገባ ተጠየቀ

  • sheger1021fm
  • May 14, 2024
  • 1 min read

የመንግስት ተቋማት በተቻለ መጠን የሀገር ውስጥ ምርትን በመግዛት እንዲጠቀሙ የሚያዘው መመሪያ በጥብቅ ሊተገበር እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡


የ2016 የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የመዝጊያ ስነ ስርእት ትናንት ማምሻውን ተከናውኗል።


ፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page