top of page

ግንቦት 6፣2016 - ባንኩ ከሚሰጠው ብድር 50 ከመቶ የሚሆነውን ለኢንዱስትሪዎች እያቀረበ እንደሚገኝም ሠምተናል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃ ተጠቅመው ለሚያመርቱ የብድር ቅድሚያ እየሰጠሁ ነው አለ፡፡


ባንኩ ከሚሰጠው ብድር 50 ከመቶ የሚሆነውን ለኢንዱስትሪዎች እያቀረበ እንደሚገኝም ሠምተናል።


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comentários


bottom of page