በናይል ወንዝ እና እሱን ተከትሎ በሚነሳ ክርክር እንዲሁም በህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ዙሪያ እዚህም እዚያ ሀሳቦች ይነሳለ፡፡
ከናይል ምን እንማር?
የናይል ነገር ለኢትዮጵያ ምን ያስተምራታል?
የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ይመለከታል።
ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን ከፍተኛ ሀይድሮሎጂስትና በናይል ጉዳይ ጥናትና ምርምር ያደረጉት ዶ/ር ከበደ ገርባ ናቸው።
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments