top of page

ግንቦት 5፣2016 - በመጪው ወር ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ

በመጪው ወር በአራት ክልሎች ውስጥ ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ፡፡


ቦርዱ ቀደም ሲል በያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የመራጮች የምዝገባ ጊዜ መጠናቀቂያው ዛሬ ነበር፡፡


የኔነህ ሲሳይ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page