በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው ጉዳያቸውን በፍ/ቤት የሚከታተሉ ሰዎች እንዲሁም በሌሉበት ከተፈረደባቸው ግለሰቦች ጋር ተመሳሳይ ስም ስላላቸው ብቻ ባልተሟላ መረጃ የመንቀሳቀስ መብታቸው የታገዱ በርካታ ሰዎች አሉ ሲሉ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡
በስም መመሳሰል ብቻ 15 ዓመት ሙሉ ከሀገር አንዳይወጡ የተከለከሉ ሰዎች አሉም ተብሏል፡፡
ለዚህም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የፍትህ አካላት መፍትሄ እንዲሰጡ ተጠይቋል፡፡
ምህረት ስዩም
Kommentare