ግንቦት 27፣2016 - የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ተሻሽሎ ፀደቀ
- sheger1021fm
- Jun 4, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ተሻሽሎ በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡
የተሻሻለው አዋጅ በሽብርተንነት በመፈረጁ ህጋዊ ሰውነቱን አጥቶ የቆየው #ህውሃት ዳግም የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ እንዲመዘገብ የሚያስችለው ነው፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
Comentarios