Jun 3, 20241 min readግንቦት 26፣2016 - የተዳቀለችዋ ዶሮ በዓመት እስከ 300 እንቁላል ትጥላለች ሲባል ሰምተናልየተዳቀሉ የዶሮ ዝርያዎች ለማስፋት እየሰራሁ ነው፤ ሲል የግብርና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ያልተዳቀለች ዶሮ በአመት 40 እንቁላል እንደምትጥል ይገመታል፡፡የተዳቀለችዋ ግን በዓመት እስከ 300 እንቁላል ትጥላለች ሲባል ሰምተናል፡፡በረከት አካሉ
የተዳቀሉ የዶሮ ዝርያዎች ለማስፋት እየሰራሁ ነው፤ ሲል የግብርና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ያልተዳቀለች ዶሮ በአመት 40 እንቁላል እንደምትጥል ይገመታል፡፡የተዳቀለችዋ ግን በዓመት እስከ 300 እንቁላል ትጥላለች ሲባል ሰምተናል፡፡በረከት አካሉ
Commentaires