top of page

ግንቦት 23፣2016 - የፓርላማ አባላት ተቋሙ ከህግ ማሻሻያ ባሻገር የሚያማርር ያሉትን የተበላሸ አሰራሩን እንዲያሻሽል ጠይቀዋል

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ አገልግሎት እንዲሰጥ ያስችለዋል በሚል ማቋቋሚያ አዋጁ ተሻሽሎ ለፓርላማ ቀርቧል፡፡


የፓርላማ አባላት ተቋሙ ከህግ ማሻሻያ ባሻገር የሚያማርር ያሉትን የተበላሸ አሰራሩን እንዲያሻሽል ጠይቀዋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page