top of page

ግንቦት 23፣2016 - ሴቶች፤ ልጆችን በማሳደግ እና ቤተሰብ በመምራት የሚወጡት ሃላፊነት በማህበረሰቡ እውቅና የተሰጠው አይመስልም

ሴቶች፤ ልጆችን በማሳደግ እና ቤተሰብ በመምራት የሚወጡት ሃላፊነት በማህበረሰቡ እውቅና የተሰጠው አይመስልም፡፡


ያለባቸውን ጫና የሚመጥን እውቅናም ሲያገኝ አይስተዋልም፡፡


ከዚሁ አላቀው በኢኮኖሚ ራሳቸውን የሚችሉበትን እገዛ የሚያደርጉ ተቋማት ማነስም ብዙዎች ከቤት ውስጥ ስራ እንዳይወጡ አድርጓቸዋል ተብሏል፡፡


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page