top of page

ግንቦት 22፣2016 - በየመንግስት መ/ቤቶች ላይ በተደረገ ጥናት ግዢ እና የፕሮጀክት በጊዜ አለመጠናቀቅ ዋነኛ የሙስና መንገድ መሆናቸውን ጥናት አሳየ

በአራት የመንግስት መ/ቤቶች ላይ በተደረገ ጥናት ግዢ እና የፕሮጀክት በጊዜ አለመጠናቀቅ ዋነኛ የሙስና መንገድ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡


ጥናቱ ያጠናው የስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሲሆን የጥናት ውጤቱ በገዢ እና በፕሮጀክት መዘግየት የተነሳ ሀገር ብዙ እያጣች መሆኑን አስረድቷል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page