ግንቦት 21 2017 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ በጡት ካንሰር ከሚያዙ ሴቶች ውስጥ አብዛኛዎቹ ዘግይተው ወደ ህክምና የሚሄዱ በመሆኑ ህይወታቸውን ያጣሉ ተባለ፡፡
- sheger1021fm
- May 29
- 1 min read
በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች ቀዳሚ የሆነው #የጡት_ካንሰር የብዙ ሴቶች ፈተና ሆኗል፤ በገዳይነቱም ቀዳሚ ነው፡፡
ነገር ግን ቀድሞ ከታወቀ እና በጊዜ ከተደረሰበት ታክመው መዳን እንደሚቻል ከህመሙ ያገገሙና በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የካንሰር ቅድመ ጥንቃቄ ላይ የሚሰሩ ሴቶች ይመሰክራሉ፡፡
የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር ህመም ዓይነቶች በቀዳሚነቱ የመጀመሪያ መሆኑን የሚናገሩት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ የካንሰር ስፔሻሊስት ሀኪም የሆኑት ዶክተር ሙሉጌታ ካሳሁን ናቸው፡፡
የካንሰር ህመም በሰውነት ላይ ከመሰራጨቱ በፊት የተለያዩ ደረጃዎች እንዳሉት የሚናገሩት ዶክተር ሙሉጌታ ህመሙ ቀድሞ ከተደረሰበት ግን መታከም የሚችል ቢሆንም አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ሴቶች መታከም የማይችልበት ደረጃ ላይ ሲደርስ ነው ወደ ህክምና የሚመጡት ይላሉ፡፡

በተለይ በከተሞች ላይ ያለው ጤናማ ያልሆነ ያኗኗር ሥርዓት ለካንሰር መከሰት ምክንያት መሆኑን የሚናገሩት ዶክተር ሙሉጌታ ነገር ግን አብዛኛዎቹ የካንሰር ዓይነቶች ለመታከም ከዘገዩ በኋላ የሚታወቁ መሆናቸው ችግሩን አክብዶታል ይላሉ፡፡
በብዛት በከተሞች ላይ ለካንሰር መከሰት እንደ ምክንያት ከሆኑት ውስጥ በቂ የአካል እንቅስቃሴ አለማድረግ፣ ማጨስ፣ ቶሎ አለመውለድ፣ ጡት አለማጥባት ይጠቀሳሉ ተብሏል፡፡
የጡት ካንሰር በአብዛኛው በአርባ አመት የዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ሴቶች ላይ የሚከሰት ቢሆንም አሁን እየተለወጠ ከመጣው የአኗኗር ስርዓት ጋር በተገናኘ ግን በ30 እና ከዚያ እድሜ በታች ባሉ ሴቶች ላይ እንደሚታይ ተነግሯል፡፡
በዓለም ላይ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች የጡት ካንሰር ቀዳሚ ሲሆን በኢትዮጲያ ሴቶችን ለሞት ከሚያበቁ ህመሞች የጡት ካንሰር አንዱ ነው፡፡
በሀገሪቱ በየአመቱ በጡት ካንሰር ከሚጠቁ ሴቶች ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑት ህመሙ ከተባባሰ በኋላ ወደ ህክምና የሚሄዱ በመሆኑ ህይወታቸውን እንደሚያጡ ሰምተናል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Perform Mangal Dosh Puja Ujjain to reduce the adverse effects of Mangal Dosh (Manglik Dosha) in your horoscope. This sacred ritual, guided by expert pandits, is known to resolve marriage-related delays, relationship issues, and bring marital harmony. Conducted in the spiritually charged atmosphere of Ujjain, this puja invokes the blessings of Mars (Mangal Grah) to eliminate doshas and promote peace, success, and happiness in both personal and professional life.
Experience powerful spiritual transformation with Kaal Sarp Dosh Puja in Ujjain, performed by experienced pandits at sacred temples. This ritual helps remove the negative effects of Rahu and Ketu’s planetary alignment, ensuring peace, prosperity, and relief from obstacles. Ujjain, being a divine city, holds immense energy for successful puja. Book your puja today with expert guidance and achieve harmony in life. Visit us: Kaal Sarp Dosh Puja Ujjain | Mangal Bhat Puja Ujjain | Kaal Sarp Dosh Puja in Ujjain | mahamrityunjaya jaap in ujjain
Facing delays in marriage or frequent conflicts? The Mangal Dosh Puja in Ujjain is a powerful astrological remedy performed by expert priests. Held in ancient temples like Mangalnath Mandir, this puja reduces the negative effects of Mars in one’s horoscope. It helps bring peace in relationships, success in marriage, and balance in life. Book your puja in Ujjain and move forward with harmony and stability. Visit us: kaal sarp dosh puja ujjain | kaal sarp dosh puja in ujjain | mangal dosh puja ujjain | manglik puja in ujjain | maha mrityunjaya jaap in ujjain | Kaal Sarp Dosh Puja Ujjain | Mahamrityunjaya Jaap Ujjain
We are responding to your questions because we thought you might be unsure. Yes, having fun with Sizzling Chhatarpur Escort s is very safe, and we protect your information. You see, any information you discuss with your girl will remain between you and her if you are spending time with her.