top of page

ግንቦት 21፣2016 - የፌዴራል ዳኝነት አስተዳደር እና የፌዴራል ፍ/ቤቶች አዋጅ ማሻሻያ ሊደረግላቸው ነው ተባለ

በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት ፀድቀው በስራ ላይ የቆዩት የፌዴራል ዳኝነት አስተዳደር እና የፌዴራል ፍ/ቤቶች አዋጅ ማሻሻያ ሊደረግላቸው ነው ተባለ፡፡


የአዋጆቹ መሻሻል የፍ/ቤቶችን ነፃነት ለማስጠበቅና ጠንከራ ተጠያቂነት እንዲኖር ያደርጋል ተብሏል፡፡


ምህረት ስዩም



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page