top of page

ግንቦት 21፣2016 - የተመጣጠነ ቁመትና ውፍረት የሌላቸው ወይም የቀነጨሩ ህፃናት ቁጥር አሁንም በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሆኖ ቀጥሏል

በምግብ እጥረት ምክንያት ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ቁመትና ውፍረት የሌላቸው ወይም የቀነጨሩ ህፃናት ቁጥር አሁንም በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሆኖ ቀጥሏል፡፡


የመቀንጨር ችግር ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 16 በመቶ የሚያሳጣ እንደሆነም ተነግሯል፡፡


ምንታምር ፀጋው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page