በተለያዩ አካባቢዎች ማባሪያ ባጡ ወታደራዊ ግጭቶች ምክንያት የዜጎች በነፃነት የመንቀሳቀስ መብታቸው እየተገደበ መጥቷል፡፡
ያለው ሁኔታ የየብስ ትራንስፖርትን በእጅጉ ስላወከው ዜጎች ህክምና ለማግኘትም ሆነ ተንቀሳቅሶ ለመስራት ስጋት ሆኖባቸው ቀጥሏል፡፡
በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸው ጠይቀናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments