top of page

ግንቦት 20፣2016 - ከኢትዮጵያ ህዝብ 26 በመቶው በርሃብ አደጋ ስጋት ውስጥ ይገኛል ተባለ

ከኢትዮጵያ ህዝብ 26 በመቶው በርሃብ አደጋ ስጋት ውስጥ ይገኛል ተባለ፡፡


ከአፍሪካ ሀገራት በረሃብ አስከፊ ደረጃ ይገኝባቸዋል ከተባሉት ሀገሮች ተርታ የተሰለፈችው ኢትዮጵያ ከአለም ደረጃዋ 101 ሆናለች፡፡


ምንታምር ፀጋው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Komentarze


bottom of page