top of page

ግንቦት 20፣2016 - አደንዛዥ እፅ እና አሉታዊ መጤ ልማዳዊ ድርጊቶች ለመከላከል ግብረ ሀይል ቢቋቋምም ችግሩ ከመቀነስ ይልቅ መጨመር ታይቶበታል ተብሏል

የፍትህ ተቋማት፣ ትምህርት ሚንስቴር፣ ጉምሩክ ኮሚሽን የመሳሰሉ ተቋማት ተቀናጅተው ባለመስራታቸው የአደንዛዥ እፆች ዝውውር በዝቷል፤ ተጠቃሚውም ተበራክቷል ሲል የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ተናገረ፡፡


አደንዛዥ እፅ እና አሉታዊ መጤ ልማዳዊ ድርጊቶች ለመከላከል ግብረ ሀይል ቢቋቋምም ችግሩ ከመቀነስ ይልቅ መጨመር ታይቶበታል ተብሏል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page