top of page

ግንቦት 19፣2016 -ወጥ የሆነ የማዕድን ሀብት ያለበት ካርታ አለመኖሩ ለዘርፉ ፈተና ሆኗል ይላሉ ባለሞያዎች

ኢትዮጵያ የማዕድን ሀብቷን የት ምን አለ የሚለውን የተመለከተ ጥናት አለመከወኑ በዘርፉ አጥጋቢ ስራ ለመስራት አዳጋች እያደረገው ነው ተባለ፡፡ 

 

ወጥ የሆነ የማዕድን ሀብት ያለበት ካርታ አለመኖሩና የፋይናንስ እጥረትም ለዘርፉ ፈተና ሆነዋል ይላሉ ባለሞያዎች፡፡ 

 

በረከት አካሉ

 


 የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

 

 

 

 

 

Comments


bottom of page