top of page

ግንቦት 18 2017 - በተለያዩ የአረብ ሀገራት ችግር ውስጥ ቆይተው የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን የት ነው የሚደርሱት?

  • sheger1021fm
  • May 26
  • 1 min read

547


በተለያዩ የአረብ ሀገራት ችግር ውስጥ ቆይተው የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን የት ነው የሚደርሱት?


ከተመለሱ በኋላ እዚሁ ተቋቁመው ለመኖር እንዲችሉ የሚሰጣቸው ስልጠናም ሆነ ማሰልጠኛ ተቋምስ አለ ወይ?


ተመልሰው ላለመሄዳቸውስ ምን ዋስትና ይኖራል? በሚል በብዙዎች ይነሳል፡፡


በዚህ ዙሪያ ላለፉት ዓመታት ተመላሾችን በማሰልጠን እና በመደገፍ ቆይቻለሁ ከሚለው ‘’አጋር ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት’’ ጋራ የተደረገን ቆይታ ያድምጡ….



የኔነህ ሲሳይ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…






Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page