በኦሮሚያ ክልል ከነባሩ ቦረና፣ ከጉጂ እና ባሌ ዞኖች የተውጣጣ ምስራቅ ቦረና በሚል 21ኛ ዞን እንዲደራጅ ማድረጉ ይታወሳል፡፡
ለአገልግሎት አሰጣጥ፣ ለአስተዳደር ያመቻል ተብሎ በተዋቀረው ዞን ምክንያት በተለይ በጉጂ ዞን በነበረው እና ወደ አዲሱ ዞን እንዲደራጅ በተዋቀረው ጎሮ ዶላ ወረዳ የመንግስት ስራም፣ ትምህርት ተስጓጉሎ ቆይቷል፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários