የሃይማኖት ተቋማትን የተመለከተ ረቂቅ አዋጅ ተሰናደቷል፡፡
ረቂቅ አዋጁ የሀይማኖት ተቋማት ገቢና እና ወጪያቸውን ለመንግስት እንዲያቀርቡ፣ የመንግስት ሀላፊዎች መንግስት ወክለው በሃይማኖታዊ በዓላት ላይ እንዳይገኙ የሚያደርግ ነው፡፡
በትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚኖር ሃይማኖት ነክ ትምህርት እና አለባበስ እንዲሁም ተቋማቱ ስለሚያወጡት ድምፅ በረቂቅ አዋጁ ላይ ተቀምጧል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments