የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ባህላዊ ቅርሶችን ለመመዝገብ የሚያስችለውን መመሪያ እያሰናዳሁ ነው አለ፡፡
መመሪያው በየአካባቢው የሚነሱ የምዝገባ ጥያቄዎች ህጋዊ በሆነ መመሪያ ለመመዝገብ እንደሚያግዝ ተነግሯል፡፡
ከዚህም ባለፈ የኪነ ህንፃ ቅርሶችን ለመመዝገብ የሚያግዘው መመሪያም ከዘመኑ ጋር እንዲሄድ የማሻሻያ ስራዎች እንደሚደረጉበት ሰምተናል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments