ግንቦት 16፣2016 - ብዙ የሚጠበቅባቸው መገናኛ ብዙሃን ሀገራዊ ምክክሩ ምን ያህል ገብቷቸው እየሰሩበት ነው?
- sheger1021fm
- May 24, 2024
- 1 min read
ለዘመናት አላግባባ ያሉ ጉዳዮችን በምክክር ለመፍታት ስራ ተጀምሯል፡፡
ሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳካ የመገናኛ ብዙሃን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይነገርለታል፡፡
ብዙ የሚጠበቅባቸው ራሳቸው መገናኛ ብዙሃን ጉዳዩ ምን ያህል ገብቷቸው እየሰሩበት ነው?
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments