top of page

ግንቦት 15፣2016 - የትግራይ ክልል ከጦርነት ከወጣ በኋላም ገበሬው አምርቶ ራሱን ለመመገብ እንደተቸገረ ቀጥሏል ተባለ

የትግራይ ክልል ከጦርነት ከወጣ በኋላም ገበሬው አምርቶ ራሱን ለመመገብ እንደተቸገረ ቀጥሏል ተባለ፡፡


የግብርና ግብአት እጥረት፣ ለግብርና ባለሙያዎች የሚከፈል ደሞዝ አለመኖር መሰል ፈተናዎች የገበሬውን ኑሮ አክብደውታል ተብሏል፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page