ግንቦት 15፣2016 - ኢትዮጵያ ህገወጥ የትምባሆ ዝውውርን እንድትቆጣጠር በአለም አቀፍ ተቋማት ተመክራለች
- sheger1021fm
- May 23, 2024
- 1 min read
በትምባሆ ምክንያት የሚመጣ የጤና መቃወስን ለመከላከል በምርቱ ላይ የሚጣለው ቀረጥ ከፍተኛ ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ በትምባሆ ቁጥጥር ላይ በርትታ ብትሰራም አሁንም ግን በ5 በመቶ የሚሆኑ እድሜቸው 15 ዓመት የሆናቸው ወጣቶቿ ትምባሆ እንደሚጠቀሙ ተነግሯል፡፡
ለዚህም ሀገሪቱ ህገወጥ የምርቱን ዝውውር እንድትቆጣጠር በአለም አቀፍ ተቋማት ተመክራለች፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments