top of page

ግንቦት 14፣2016 - ከራያ አላማጣ አካባቢዎች ተፈናቅለው ቆቦ የተጠለሉ ተፈናቃዮች የሰብአዊ ድጋፍ እየቀረበላቸው እንዳልሆነ ተናገሩ

ከራያ አላማጣ አካባቢዎች ተፈናቅለው ቆቦ የተጠለሉ ተፈናቃዮች የሰብአዊ ድጋፍ እየቀረበላቸው እንዳልሆነ ተናገሩ፡፡


የደቡብ ትግራይ አስተዳደር ተፈናቃዮቹ ወደ መኖሪያ ቀያቸው እንዲመለሱ እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡


የሰሜን ወሎ ዞን ምግብ ዋስትና በበኩሉ ችግሩ ከአቅሜ በላይ ነው፤ ለሚመለከተው አካልም ሪፖርት አድርጌያለሁ ብሏል፡፡


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Komentar


bottom of page