top of page

ግንቦት 14፣2016 - መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ሀላፊዎች ጋር ትናንት ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል

በትላንትናው እለት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ሀላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል፡፡


ውይይቱም በዲሞክራሲ ግንባታ፣ ለፓርቲዎች ሊደረግ ስለሚገባው ድጋፍ፣ ምርጫ እና የሚዲያ አጠቃቀም እንደሚመለከት ተሰምቷል፡፡


በውይይቱ የተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፤ ስለተደረገው ውይይት ጠይቀናል?


ፍቅሩ አምባቸው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page