በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት መንገደኞች ራሳቸውን እንዲያስተናግዱ ዘመናዊ አሰራሮች ቢዘረጉም የሚጠቀሙ መንገደኛ እምብዛም ናቸው ተባለ፡፡
ለመንገደኞች የሚሰጡ የአገልግሎት ስራዎች ከአለም አቀፉ መለኪያ አኳያ ሲታይም ከፍተኛ ልዩነት እንዳለው ጥናት አሳይቷል፡፡
ንጋቱ ሙሉ ያሰናዳውን በፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments