top of page

ግንቦት 13፣2016 - የፖለቲካ ምህዳሩ ሃሳባቸውን የሚያንፀባርቁት ፖለቲከኞች እስከ ሞት ድረስ ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑ እንዳሳሰበው የጋራ ምክር ቤቱ ተገናገረ

አሁን ያለው የፖለቲካ ምህዳር ፖለቲከኞች በነፃነት ሃሳባቸውን እንዳይገልፁ የሚገድብ፤ ደፍረው ሃሳባቸውን የሚያንፀባርቁትንም እስከ ሞት ድረስ ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑ እንዳሳሰበው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተገናገረ፡፡


እንዲህ ያለው ነገር ፖለቲከኞች እንዳይሞግቱም ሌሎችም የፖለቲካ ተሳትፏቸው እንዲገደብና የመፍትሄ አካል እንዳይሆኑ የሚያደርግ ነው ብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page