ሀሰተኛ ደረሰኝ ግብርን ለመሰወር ህገወጦች የሚጠቀሙበት ዋነኛው ዘዴ ሆኖ ቀጥሏል ተባለ፡፡
ባለፉት 9 ወራት ከ460 በላይ ግለሰቦች በህግ ተጠይቀዋል ተብሏል፡፡
በሌላ በኩል የገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ተጭበርብሯል በሚል የሚያደርገው ምርመራ ለግብር ከፋዮች የስራ ማስኬጃ ጭምር እያሳጣቸው መሆኑ ተነግሯል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentare