top of page

ግንቦት 12፣2016 - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢንጂነር አይሻ መሀመድ እና የዶ/ር አብረሃም በላይ የሀላፊነት ቦታን ቀያየሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢንጂነር አይሻ መሀመድ እና የዶ/ር አብረሃም በላይ የሀላፊነት ቦታን ቀያየሩ፡፡


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል:-


1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣


2. አብረሃም በላይ (ዶ/ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ እና


3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሀላፊ ሆነው ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተሹመዋል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ተናግሯል ::


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw


Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio


Website: https://www.shegerfm.com/


Comments


bottom of page