ግንቦት 12፣2016 - ለመስኖ ልማት ውሃ መሳቢያ የሚያገለግሉ 900,000 ማሽኖች ቢኖሩም ስራውን ግን ማቀላጠፍ አልተቻለም
- sheger1021fm
- May 20, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ እስከ 7.5 ሚሊዮን ሄክታር በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬት ቢኖራትም ማረስ የቻለችው ከ 5 በመቶው ያልበለጠ ብቻ እንደሆነ ይነገራል፡፡
ለመስኖ ልማት ውሃ መሳቢያ የሚያገለግሉ እና በነዳጅ የሚሰሩ 900,000 ማሽኖች በመላ ሀገሪቱ ቢኖሩም ስራውን ግን ማቀላጠፍ አልቻለም፡፡
በፀሃይ ብርሃን የሚሰሩ ማሽኖችን ወይንም ሶላር ፓምፖችን መጠቀም የተሻለ አማራጭ ሆኖ ቀርቧል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments