ግንቦት 10፣2016 - የውጭ ኢንቨስተሮች ኢትዮጵያን እየጠቀሟት ነው ወይስ እየጎዷት?
- sheger1021fm
- May 18, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ባለፉት አመታት ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ለውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት አድራጊዎች ልዩ ልዩ ጥቅሞችን እና ማበረታቻዎችን ስትሰጥ ቆይታለች፡፡
ባለፉት 31 ዓመታት የውጪ ሀገር ባለፀጎች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡና በስራቸው ተጠቅመው ሀገር እንዲጠቅሙ የተደረጉት ማበረታቻዎች ሀገርን ጠቀሙ?
ከ31 ዓመታት በኋላ በተሰራ ጥናት የተገኘው ውጤት ምንን ያሳያል?
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments