አዲስ አበባ አዲስ በሚባል ደረጃ ከተማዋ ፈርሳ እየተሰራች ነው፡፡
የከተማዋ ዋና ዋና መጠሪያ የነበሩ ስፍራዎች ፈርሰው በአዲስ እየተተኩ መሆኑን እየተመለከትን ነው፡፡
በቅርቡ በከተማዋ የተጀመረው የኮሪደር ልማትም የግልና መንግስታዊ ህንፃዎችን አፍርሷል፤ ገሚሱን ከርክሟል፡፡
ለመሆኑ ህንፃን መከርከም ወደፊት ከሚፈጥረው ችግሩ አንፃር እንዴት ይታይ ይሆን?
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments