በብሔራዊ ደረጃ አንድ ሰው አንድ ነው የሚል አላማን ይዞ ስራ የጀመረው የብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ቁጥሩ ከፍ ለማድረግ በብርቱ እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡
ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ በብሔራዊ ደረጃ ኢትዮ ቴሌኮም መስጠት በጀመረ በ17 ቀን ውስጥ ለ50 ሺህ ግድም ሰጥቷል፡፡
በቅርቡም ተንቀሳቃሽ ቡድን መታወቂያውን ያድላል ተብሏል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments