ግንቦት 10፣2016 - የሕወሃት እና የብልፅግና ውይይት
- sheger1021fm
- May 18, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ህግ መሰረት የፖለቲካ ስራን ለመስራት እንፈልጋለን የሚሉ ወገኖችን ጥያቄ የመቀበል እና የመመዝገብ እንዲሁም ህግ ተላልፋችኋል ሲል የሰጠውን እውቅና የመሰረዝ ሀላፊነት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሆኖ ተደንግጓል፡፡
ከዓመታት በፊት ልትሰራ ካሰብከው እና እንድትሰራ ከተፈቀደልህ ተግባር ወጥተሀል በሚል የኢትዮያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሰጠውን እውቅና መሰረዙ የሚታወስ ቢሆንም የፓርቲው እውቅና ሳይመለስ ከገዢው ፓርቲ ጋር ሕወሃት ውይይት እያደረገ ነው፡፡
ለመሆኑ የሕወሃት እና የብልፅግና ውይይት ከህግ አንፃር እንዴት ይታይ ይሆን?
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments