top of page

ግንቦት 1፣2016 - ''ተደጋግሞ ሲነሳ የነበረውን የመምህራን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ መልስ እያገኘ ነው'' የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር

  • sheger1021fm
  • May 9, 2024
  • 1 min read

ተደጋግሞ ሲነሳ የነበረውን የመምህራን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ መልስ እያገኘ ነው ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ተናገረ፡፡


የመምህራን የአሁን ጥያቄ የደመወዝ ጭማሪ ሳይሆን ያለ ፈቃዳቸው ለልማት በሚል ከደመወዝ የሚቆረጥ ገንዘብ ነው ሲል ማህበሩ ለሸገር ተናግሯል፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page