top of page

ግንቦት 1፣2016 - በመጠለያ የሚገኙ ስደተኞች ያጋጠማቸውን የሰብአዊ እርዳታ እጥረትን የደህንነት ስጋት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ

በአማራ ክልል አውላላ እና ኩመር የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኝ ስደተኞች ያጋጠማቸውን የሰብአዊ እርዳታ እጥረትን የደህንነት ስጋት ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡


የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ከፍተኛ ቁጥር ላለው ስደተኛ በቂ እርዳታ ለማቅረብ አለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች ያጋጠመውን ጫና እንዲጋሩም ጠይቋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page